ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 13:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተይዛችሁ ለፍርድ በምትቀርቡበት ጊዜ፣ በዚያች ሰዓት የሚሰጣችሁን ተናገሩ እንጂ ምን እንናገራለን በማለት አስቀድማችሁ አትጨነቁ፤ የሚናገረው መንፈስ ቅዱስ እንጂ እናንተ አይደላችሁምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 13:11