ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 11:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ፣ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ፣ እናንተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 11:25