ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 11:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም ቅጠል ያላት የበለስ ዛፍ ከሩቅ አየ፤ ምናልባት ፍሬ ይገኝባት እንደሆነ ብሎ ወደ እርሷ መጣ፤ ነገር ግን የበለስ ወራት አልነበረምና ከቅጠል በቀር ምንም አላገኘባትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 11:13