ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 10:49 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስም ቆም ብሎ፣ “ጥሩት” አላቸው።እነርሱም ዐይነ ስውሩን፣ “አይዞህ፤ ተነሥ፤ ይጠራሃል!” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:49