ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 10:46 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚህ በኋላ ወደ ኢያሪኮ መጡ። ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከብዙ ሕዝብ ጋር ከኢያሪኮ ሲወጡ ዐይነ ስውሩ የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ይለምን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:46