ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ማርቆስ 10:30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን በዚህ ዘመን ከስደት ጋር ቤቶችን፣ ወንድሞችን፣ እኅቶችን፣ እናቶችን፣ ልጆችንና ዕርሻን መቶ ዕጥፍ የማይቀበል፣ በሚመጣውም ዓለም የዘላለም ሕይወት የማይወርስ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ማርቆስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ማርቆስ 10:30