ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 9:39 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጴጥሮስም ተነሥቶ ከእነርሱ ጋር ሄደ፤ እዚያ በደረሰ ጊዜም ሰገነት ላይ ወዳለው ክፍል አወጡት። መበለቶቹም ሁሉ ዶርቃ ከእነርሱ ጋር በነበረችበት ጊዜ ያደረገቻቸውን ቀሚሶችና ልብሶች እያሳዩት ዙሪያውን ከበው ያለቅሱ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 9:39