ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 9:36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በኢዮጴ ጣቢታ የተባለች አንዲት ደቀ መዝሙር ነበረች፤ የስሟም ትርጓሜ ዶርቃ ማለት ነው። እርሷም ዘወትር በትጋት በጎ ነገር እያደረገችና ድኾችን እየረዳች ትኖር ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 9:36