ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 9:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ ያለችው ቤተ ክርስቲያን በሰላም መኖር ጀመረች፤ ተጠናከረችም። ደግሞም እግዚአብሔርን በመፍራት እየተመላለሰችና በመንፈስ ቅዱስ እየተጽናናች በቍጥር እየበዛች ሄደች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 9:31