ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 7:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከመከራው ሁሉ አወጣው፤ በግብፅም ንጉሥ በፈርዖን ፊት ሞገስና ጥበብን አጐናጸፈው፤ ፈርዖንም በግብፅና በቤተ መንግሥቱ ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ሾመው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 7:10