ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 28:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቀን ከቀጠሩለትም በኋላ፣ ብዙ ሆነው ወደ ማረፊያ ስፍራው መጡ፤ እርሱም ከጠዋት ጀምሮ እስከ ማታ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት እየመሰከረ ያብራራላቸው ነበር፤ ከሙሴ ሕግና ከነቢያትም በመጥቀስ ስለ ኢየሱስ ሊያሳምናቸው ሞከረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 28:23