ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 21:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደቀ መዛሙርትንም በዚያ አግኝተን፣ ሰባት ቀን ከእነርሱ ጋር ተቀመጥን። እነርሱም በመንፈስ ሆነው ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም እንዳይሄድ ነገሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 21:4