ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 21:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በቂሳርያ ከነበሩት ደቀ መዛሙርትም አንዳንዶቹ ወደ ምናሶን ቤት ይዘውን መጡ፤ እኛም በዚያው ተቀመጥን። ምናሶን የቆጵሮስ ሰው ሲሆን፣ ከመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት አንዱ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 21:16