ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 17:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከኤፊቆሮስና ከኢስጦኢክ የፍልስፍና ወገን የሆኑትም ወደ እርሱ መጥተው ይከራከሩት ነበር። አንዳንዶቹ፣ “ይህ ለፍላፊ ምን ለማለት ይፈልጋል?” ይሉ ነበር፤ ሌሎች ደግሞ ስለ ኢየሱስና ስለ ትንሣኤው የምሥራች ሲሰብክ ሰምተው፣ “ስለ አዳዲስ ባዕዳን አማልክት የሚናገር ይመስላል” አሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 17:18