ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 14:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጳውሎስና በርናባስ በደርቤን የምሥራቹን ቃል ሰብከው፣ ብዙ ደቀ መዛሙርትም ካፈሩ በኋላ፣ ወደ ልስጥራን፣ ወደ ኢቆንዮንና ወደ አንጾኪያ ተመለሱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 14:21