ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 14:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እናንት ሰዎች፤ ለምን ይህን ታደርጋላችሁ? እኛም እኮ እንደ እናንተው ሰዎች ነን። እናንተም ደግሞ ከዚህ ከንቱ ነገር ርቃችሁ ሰማይንና ምድርን፣ ባሕርንም በውስጣቸውም የሚኖሩትን ሁሉ ወደ ፈጠረ ወደ ሕያው እግዚአብሔር እንድትመለሱ ወንጌልን እንሰብክላችኋለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 14:15