ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሐዋርያት ሥራ 13:50 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አይሁድ ግን በመንፈሳዊ ነገር የተጉትንና በኑሮ የከበሩትን ሴቶች እንዲሁም የከተማውን ታላላቅ ወንዶች ቀስቅሰው በጳውሎስና በበርናባስ ላይ ስደትን አስነሡ፤ ከአገራቸውም አስወጧቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 13:50