ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 9:55 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስ ግን ዘወር ብሎ ገሠጻቸውና “እናንተ ከምን ዐይነት መንፈስ እንደሆናችሁ አታውቁም፤ የሰው ልጅ የመጣው የሰውን ሕይወት ለማዳን ነው እንጂ ለማጥፋት አይደለምና” አላቸው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 9:55