ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 9:22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ደግሞም፣ “የሰው ልጅ ብዙ መከራ መቀበል ይገባዋል፤ እንዲሁም በሽማግሌዎች፣ በካህናት አለቆችና በጸሓፍት ዘንድ መናቅ፣ መገደልና በሦስተኛውም ቀን ከሙታን መነሣት አለበት” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 9:22