ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 8:47 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሴትዮዋም ሳትታወቅ መሄድ እንዳልቻለች በተረዳች ጊዜ፣ እየተንቀጠቀጠች መጥታ በፊቱ ተደፋች፤ ለምን እንደ ነካችውና እንዴት ወዲያው እንደ ተፈወሰች በሕዝቡ ሁሉ ፊት ተናገረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:47