ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 8:42 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይህን ልመና ያቀረበው ዕድሜዋ ዐሥራ ሁለት ዓመት የሆነ አንዲት ልጅ ስለ ነበረችው ነው፤ እርሷ በሞት አፋፍ ላይ ነበረች።ወደዚያው እያመራ ሳለ፣ ሕዝቡ በመጋፋት እጅግ ያጨናንቀው ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 8:42