ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 6:34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ብድር ይመልሳሉ ለምትሉት ብታበድሩ ምን የተለየ ዋጋ ታገኛላችሁ? ኀጢአተኞችም እንኳ ያበደሩትን ያህል መልሰው ለመቀበል ‘ለኀጢአተኞች’ ያበድራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 6:34