ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ይኸውም ነቢዩ ኢሳይያስ በመጽሐፉ እንዲህ ሲል በጻፈው ቃል መሠረት ነበር፤“በበረሓ እንዲህ ብሎ የሚጮኽ ሰው ድምፅ፤‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፤ጐዳናውንም አቅኑ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 3:4