ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:36-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

36. የቃይንም ልጅ፣የአርፋክስድ ልጅ፣ የሴም ልጅ፣የኖኅ ልጅ፣ የላሜህ ልጅ፣

37. የማቱሳላ ልጅ፣ የሄኖክ ልጅ፣የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣የቃይናን ልጅ፣

38. የሄኖስ ልጅ፣የሤት ልጅ፣ የአዳም ልጅ፣የእግዚአብሔር ልጅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3