ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:34-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

34. የያዕቆብ ልጅ፣የይስሐቅ ልጅ፣ የአብርሃም ልጅ፣የታራ ልጅ፣ የናኮር ልጅ፣

35. የሴሮህ ልጅ፣ የራጋው ልጅ፣የፋሌቅ ልጅ፣ የአቤር ልጅ፣የሳላ ልጅ፣

36. የቃይንም ልጅ፣የአርፋክስድ ልጅ፣ የሴም ልጅ፣የኖኅ ልጅ፣ የላሜህ ልጅ፣

37. የማቱሳላ ልጅ፣ የሄኖክ ልጅ፣የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣የቃይናን ልጅ፣

38. የሄኖስ ልጅ፣የሤት ልጅ፣ የአዳም ልጅ፣የእግዚአብሔር ልጅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3