ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:31-38 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. የሜልያ ልጅ፣ የማይናን ልጅ፣የማጣት ልጅ፣ የናታን ልጅ፣የዳዊት ልጅ፣

32. የእሴይ ልጅ፣የኢዮቤድ ልጅ፣ የቦዔዝ ልጅ፣የሰልሞን ልጅ፣ የነአሶን ልጅ፣

33. የአሚናዳብ ልጅ፣ የአራም ልጅ፣የአሮኒ ልጅ፣ የኤስሮም ልጅ፣ የፋሬስ ልጅ፣የይሁዳ ልጅ፣

34. የያዕቆብ ልጅ፣የይስሐቅ ልጅ፣ የአብርሃም ልጅ፣የታራ ልጅ፣ የናኮር ልጅ፣

35. የሴሮህ ልጅ፣ የራጋው ልጅ፣የፋሌቅ ልጅ፣ የአቤር ልጅ፣የሳላ ልጅ፣

36. የቃይንም ልጅ፣የአርፋክስድ ልጅ፣ የሴም ልጅ፣የኖኅ ልጅ፣ የላሜህ ልጅ፣

37. የማቱሳላ ልጅ፣ የሄኖክ ልጅ፣የያሬድ ልጅ፣ የመላልኤል ልጅ፣የቃይናን ልጅ፣

38. የሄኖስ ልጅ፣የሤት ልጅ፣ የአዳም ልጅ፣የእግዚአብሔር ልጅ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3