ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:25-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. የማታትዩ ልጅ፣ የአሞጽ ልጅ፣የናሆም ልጅ፣ የኤሲሊም ልጅ፣የናጌ ልጅ፣

26. የማአት ልጅ፣የማታትዩ ልጅ፣ የሴሜይ ልጅ፣የዮሴፍ ልጅ፣ የዮዳ ልጅ፣

27. የዮናን ልጅ፣ የሬስ ልጅ፣የዘሩባቤል ልጅ፣ የሰላትያል ልጅ፣የኔሪ ልጅ፣

28. የሚልኪ ልጅ፣የሐዲ ልጅ፣ የዮሳስ ልጅ፣ የቆሳም ልጅ፣የኤልሞዳም ልጅ፣ የኤር ልጅ፣

29. የዮሴዕ ልጅ፣ የኤልዓዘር ልጅ፣የዮራም ልጅ፣ የማጣት ልጅ፣የሌዊ ልጅ፣

30. የስምዖን ልጅ፣የይሁዳ ልጅ፣ የዮሴፍ ልጅ፣የዮናም ልጅ፣ የኤልያቄም ልጅ፣

31. የሜልያ ልጅ፣ የማይናን ልጅ፣የማጣት ልጅ፣ የናታን ልጅ፣የዳዊት ልጅ፣

32. የእሴይ ልጅ፣የኢዮቤድ ልጅ፣ የቦዔዝ ልጅ፣የሰልሞን ልጅ፣ የነአሶን ልጅ፣

33. የአሚናዳብ ልጅ፣ የአራም ልጅ፣የአሮኒ ልጅ፣ የኤስሮም ልጅ፣ የፋሬስ ልጅ፣የይሁዳ ልጅ፣

34. የያዕቆብ ልጅ፣የይስሐቅ ልጅ፣ የአብርሃም ልጅ፣የታራ ልጅ፣ የናኮር ልጅ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3