ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 3:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወታደሮች ደግሞ፣ “እኛስ ምን እናድርግ?” ብለው ጠየቁት።እርሱም፣ “የማንንም ገንዘብ በግፍ አትንጠቁ፤ ሰውንም በሐሰት አትክሰሱ፤ ደመወዛችሁ ይብቃችሁ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 3:14