ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 23:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቡም ቆመው ይመለከቱ ነበር። ገዦችም፣ “ሌሎችን አዳነ፤ በእግዚአብሔር የተመረጠው ክርስቶስ እርሱ ከሆነ፣ እስቲ ራሱን ያድን” እያሉ አፌዙበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 23:35