ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 21:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ሰዎች ይይዟችኋል፤ ያሳድዷችኋል፤ ወደ ምኵራብና ወደ ወህኒ ቤት ያስገቧችኋል፤ በነገሥታትና በገዥዎች ፊት ያቀርቧችኋል፤ ይህም ሁሉ በስሜ ምክንያት ይደርስባችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 21:12