ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 20:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢየሱስን አሳልፈው ለገዥው ኀይልና ሥልጣን ለመስጠት፣ ከአፉ በሚወጣ ቃል ለማጥመድ ይከታተሉት ነበር፤ ስለዚህም ጻድቃን መስለው የሚቀርቡ ሰላዮችን ላኩበት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 20:20