ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 14:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ወይም አንድ ንጉሥ ከሌላው ንጉሥ ጋር ጦርነት ሊገጥም በሚነሣበት ጊዜ፣ ሃያ ሺህ ሰራዊት አስከትቶ የሚመጣበትን ንጉሥ፣ በዐሥር ሺህ ሰራዊት መመከት እንደሚችል ተቀምጦ የማይመክር ማን ነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 14:31