ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 13:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የወይን አትክልት ሠራተኛውንም፣ ‘እነሆ፤ ፍሬ ለማግኘት ልፈልግባት ሦስት ዓመት ወደዚህች በለስ መጥቼ ምንም አላገኘሁም፤ ስለዚህ ቍረጣት፤ ለምን ዐፈሩን በከንቱ ታሟጥጣለች?’ አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 13:7