ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 12:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በዚያን ጊዜ፣ በብዙ ሺህ የሚቈጠር ሕዝብ እርስ በርስ እስኪረጋገጥ ድረስ ተሰብስቦ ሳለ፣ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር፤ “ከፈሪሳውያን እርሾ ተጠንቀቁ፤ ይህም ግብዝነት ነው።

2. የማይገለጥ የተሸፈነ፣ የማይታወቅ የተሰወረ ምንም የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 12