ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 1:79-80 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

79. ይኸውም በጨለማ ለሚኖሩት፣በሞት ጥላ ውስጥም ላሉት እንዲያበራና፣እግሮቻችንንም ወደ ሰላም መንገድ እንዲመራ ነው።”

80. ሕፃኑም አደገ፤ በመንፈስም ጠነከረ፤ ለእስራኤልም ሕዝብ በይፋ እስከታየበት ቀን ድረስ በበረሓ ኖረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1