ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሉቃስ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በይሁዳ ንጉሥ በሄሮድስ ዘመን፣ ከአብያ የክህነት ምድብ የሆነ ዘካርያስ የሚባል አንድ ካህን ነበረ፤ ሚስቱ ኤልሳቤጥም ከአሮን ነገድ ነበረች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሉቃስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሉቃስ 1:5