ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጴጥሮስ 2:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህ ሐሰተኞች መምህራን እየተስገበገቡ በፈጠራ ታሪካቸው ይበዘብዙዋችኋል። ፍርዳቸው ከጥንት ጀምሮ ዝግጁ ነው፤ መጥፊያቸውም አያንቀላፋም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 2:3