ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጴጥሮስ 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህ ሰዎች ግን ምንም በማያውቁት ነገር እየገቡ ይሳደባሉ፤ እነርሱም ለመያዝና ለመገደል እንደ ተወለዱ፣ በስሜታቸው ብቻ እንደሚመሩና ልቦናም እንደሌላቸው አራዊት ናቸው፤ የሚጠፉትም እንደ እንስሳት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 2:12