ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጴጥሮስ 2:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት በሕዝቡ መካከል እንደ ነበሩ እንዲሁም በእናንተ መካከል ሐሰተኞች መምህራን ይነሣሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው ጥፋት የሚያስከትል የስሕተት ትምህርት በስውር ያስገባሉ፤ በዚህም በራሳቸው ላይ ድንገተኛ ጥፋት ያመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጴጥሮስ 2:1