ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጢሞቴዎስ 2:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ ማንም ራሱን ከእነዚህ ከጠቀስኋቸው ነገሮች ቢያነጻ ለክቡር አገልግሎት የሚውል፣ የተቀደሰ፣ ለጌታው የሚጠቅም፣ ለመልካም ሥራም ሁሉ የተሰናዳ ዕቃ ይሆናል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 2:21