ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ጢሞቴዎስ 1:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ጢሞቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ጢሞቴዎስ 1:9