ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 8:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምክንያቱም ቲቶ ወደ እናንተ የመጣው ልመናችንን በመቀበል ብቻ ሳይሆን፣ በታላቅ ጒጒትና በራሱ ፈቃድ በመነሣሣት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 8:17