ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 7:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አሁን ግን ደስ ብሎኛል፤ ደስታዬም ስላዘናችሁ ሳይሆን፣ ሐዘናችሁ ንስሓ ለመግባት ስላበቃችሁ ነው፤ ምክንያቱም ሐዘናችሁ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ ከእኛ የተነሣ ምንም አልተጐዳችሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 7:9