ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 7:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተጽናናነውም በመምጣቱ ብቻ ሳይሆን፣ እርሱንም ልታጽናኑት በመቻላችሁ ጭምር ነው። ስለ ናፍቆታችሁ፣ ስለ ሐዘናችሁና ለእኔም ስላላችሁ ቅናት ነግሮናል፤ ስለዚህ ከመቼውም ጊዜ ይልቅ ደስ ብሎኛል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 7:7