ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መኖሪያችን የሆነው ምድራዊ ድንኳን ቢፈርስም፣ በሰው እጅ ያልተሠራ ነገር ግን ከእግዚአብሔር የሆነ ዘላለማዊ ቤት በሰማይ እንዳለን እናውቃለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 5:1