ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 4:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ስውርና አሳፋሪ ነገሮችን ትተናል፤ አናታልልም፤ የእግዚአብሔርንም ቃል ከሐሰት ጋር አንቀላቅልም፤ ይልቁንም እውነትን በግልጽ እየተናገርን በሰው ሁሉ ኅሊና ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረን ራሳችንን በእግዚአብሔር ፊት እናቀርባለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 4:2