ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተ በቀለም ሳይሆን በሕያው እግዚአብሔር መንፈስ፣ በድንጋይ ጽላት ላይ ሳይሆን በሰው ልብ ጽላት ላይ የተጻፋችሁና በእኛ የተገለገላችሁ የክርስቶስ ግልጽ ደብዳቤ ናችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 3:3