ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 13:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተሰቀለው በድካም ቢሆንም፣ በእግዚአብሔር ኀይል ሕያው ሆኖ ይኖራል። እኛም በእርሱ ደካሞች ብንሆንም፣ እናንተን ለማገልገል ግን በእግዚአብሔር ኀይል ከእርሱ ጋር ሕያዋን ሆነን እንኖራለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 13:4