ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 10:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወደ እናንተ በምመጣበት ጊዜ በዓለማዊ መንገድ እንደምንኖር አድርገው በሚቈጥሩን ሰዎች ላይ በድፍረት ለመናገር ቈርጫለሁ፤ እናንተን ግን በዚያ ዐይነት ድፍረት እንድናገር እንዳታደርጉኝ እለምናችኋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 10:2