ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

2 ቆሮንቶስ 10:17-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. ነገር ግን፣ “የሚመካ በጌታ ይመካ”፤

18. ምክንያቱም ጌታ ራሱ የሚያመሰግነው እንጂ፣ ራሱን በራሱ የሚያመሰግን ተቀባይነት አይኖረውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 10